የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ!

ለልጆችዎ የሚያስፈልጋቸው እንደእድሜያቸው ስለሚወሰን

እኛም በልካቸው አስቀምጠናል ከፋፍለን

እርስዎም ለልጆችዎ እንደዝንባሌያቸው የሚያስፈልጋቸውን ይምረጡ!!

ከእኛ የሚገዟቸው ትምህርታዊ መጫዎቻዎች በዓይነታቸው ከተወለደ ልጅ ጀምሮ ለሁሉም ልጆች የሚሆኑ ናቸው፡፡

ሳይንቲስት መሆን ለሚፈልጉ ልጆችዎ የሚሆኑ በርካታ ትምህርታዊ መጫዎቻዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ፡፡

ልጆችዎ የህክምና ባለሙያ የመሆን ፍላጎታቸውን የሚያሳድጉ በርካታ ትምህርታዊ መጫዎቻዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ፡፡

ልጆችዎ በልጅነታቸው ከኢንጂነሪንግ ጋር እንዲተዋወቁ የሚያደርጉ በርካታ ትምህርታዊ መጫዎቻዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ፡፡

አውሮፕላን አብራሪነትን በልጅነት የሚያስመኙ  በርካታ ትምህርታዊ መጫዎቻዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ፡፡

ወደ ሱቃችን ከመጡ በየትኛውም ዕድሜ ክልል ለሚገኙ ልጆችዎ የሚሆኑ ትምህርታዊ መጫዎቻዎች ዓይነትና ጥቅም በጥልቅ ይረዳሉ፡፡

እርስዎም ደስ ብሎት ለልጆዎ የሚጠቅመውን በቀላሉ መርጠው ይገዛሉ፡፡

ስለ ልጆዎ ግድ ስለሚለን የምናገለግልዎ በእውቀት ነው።

ለዛም ደስ ይለናል!!

Product Category List

MENESHAYE (መነሻዬ) ልጆች እየተዝናኑ ለነገ እድገታቸው የሚበጅ ስኬታማ የትምህርት ቤት ቆይታ እንዲኖራቸው እንዲሁም በሕይወታቸው ውስጥ ብቁና የተሻሉ ሆነው እንዲገኙ የሚያግዛቸውን ትምህርታዊ መጫወቻዎች እና ለመማር ማስተማር አጋዥ የሚሆኑ ምርቶች ለገበያ የሚያቀርብ መለያ ስም ነው፡፡  ትምህርታዊ መጫዎቻዎች  በልጆች አእምሯዊ ልህቀት ፣ አካላዊ እድገትና ማህበራዊ ግንኙነት ላይ አዎንታዊ ለውጥን በመፍጠር የልጆችን የመማር ሂደት የሚያነቃቁ ናቸው። በእነዚህ ትምህርታዊ መጫወቻዎች ልጆች ችግሮችን የመፍታት ክህሎታቸውን ማዳበር ፣ የማሰላሰል አቅማቸውን መጨመር ፣ የፈጠራ አቅማቸውን ማጎልበት ፣ የተግባቦት ክህሎታቸውን ከፍ ማድረግ ፣ በራስ መተማመናቸውን ማዳበርና ለነገሮች ትኩረት እንዲሰጡ ማስቻልን የመሳሰሉ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ። MENESHAYE (መነሻዬ) በራሱ አዘጋጅቶ ለገበያ የሚያቀርባቸው ለመማር ማስተማር አጋዥ የሚሆኑ ምርቶች ዓለም የደረሰበትን የማስተማሪያ ስልትና ቴክኖሎጂ በመውሰድ ለሀገራችን እንዲስማማ ተደርገው የሚቀርቡ ናቸው፡፡  እነዚህም የቋንቋ ፣ የሂሳብ ፣ የሳይንስ እና ሌሎችም ልጆች ሊያውቋቸው የሚገቡ ትምህርቶችን የሚያካትቱ ሲሆን ልጆችም ሳይሰላቹ ደስተኛ ሆነው እንዲማሩ ያስችላቸዋል። የልጆችን መነሻ በማቅለል መንገዳቸውን ቀና መዳረሻቸውም ብሩህና ፍሬያማ እንዲሆን በማስቻል ብቁና የነገ ሀገር ተረካቢ ዜጎችን ማፍራትን አላማው አድርጎ ሁሌም በትጋት እንሰራለን።

ጉርድ ሾላ ሆሊሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

0989939393 |  0930323334

ይምጡ በመነሻዬ የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ!