ለስላሳ ብረት ተጠቅመው ማራኪ ዲዛይኖችን የመሚሰሩባቸው መጫዎቻዎች

ጊዜ ወስደው የሰሯቸውን ዲዛይኖች ለጌጥም ይሆናሉ

Features & Benefits

  • ሙሉ በሙሉ ከለስላሳ ብረት የሚሰሩ
  • ማራኪ ጌጥ መሆን የሚችሉ
  • ፈታኝ ፐዝል ለሚፈልጉ ተመራጭ
  • ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶች
  • አስደሳች ጊዜን የሚያሳልፉበት ምርቶች
  • አሰራሩን በዝርዝር የሚያሳይ ማኑዋል ያላቸው
  • አትኩሮትንና ፅናትን ማለማመድ
  • በራስ መተማመንን ማዳበር
  • ምናባዊ አቅምንና ፈጠራን ማጎልበት
  • ዘና ማድረግ
  • የእጅና የአይን ቅንጅትን ማሳደግ

Product List

Colorful Peocock

ውቧን ፒኮክ በብረት ይስሩ!

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 23 ሴ.ሜትር ቁመት ያለው

3,000

Red Rose

ቀዩን አበባን በብረት ይስሩ!

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 23 ሴ.ሜትር ቁመት ያለው

2,700

Scarlet Macaw

ውቧን ፓሮት በብረት ይስሩ!

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 28 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

3,000

Arc de Triomphe

ውብ ኪነ-ህንፃ በብረት ይስሩ!

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 8 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

2,500

Big Ben - Gold

ይህም በብረት የሚሰራ ነው

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 13 ሴ.ሜትር ቁመት ያለው

2,500

London Eye - Gold

ይህም በብረት የሚሰራ ነው

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 10.8 ሴ.ሜትር ቁመት ያለው

2,500

London Tower Bridge

ይህም በብረት የመሰራ ነው

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 17.5 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

2,500

Motorcycle II

ሞተር ሳይክልን በብረት ይስሩ!

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 11.7 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

2,300

Racing Car

የውድድር መኪና በብረት ይስሩ!!

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 11.7 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

2,500

Suv off Road Vehicle

ይሄን መኪና በብረት ይስሩ!

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 10.5 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

2,800

The Crossing

ይህን መርከብ በብረት ይስሩ

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 18.5 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

2,300

Wuzhi-10 Helicopter

ይህን ሄሊኮፕተር በብረት ይስሩ!

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 16.7 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

2,300

Centurion AFV

ይህም በብረት የሚሰራ ነው

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 16.7 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

2,500

The Princess Carriage

ይህን ሰረገላ በብረት ይስሩ

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 18 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

3,500

The Black Pearl - Large

ይህን መርከብ በብረት ይስሩ!

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 14 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

3,500

The Black Pearl - Small

ይህን መርከብ በብረት ይስሩ!

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 14 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

2,300

The Queen Anne's Revenge

ይህን መርከብ በብረት ይስሩ!

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 15 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

2,300

Crescent Blade Armor

ይህም በብረት የሚሰራ ነው

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 16 ሴ.ሜትር ቁመት ያለው

2,800

The Spirit Bull

ይህም በብረት የሚሰራ ነው

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 20 ሴ.ሜትር ቁመት ያለው

2,300

ጉርድ ሾላ ሆሊሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

0989939393 |  0930323334

ይምጡ በመነሻዬ የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ!