ውብ ዲዛይኖችን መስራት የሚያስችሉ ተገጣጣሚ የእንጨት ብሎኮች

ጌጥና ፐዝል በአንድ ጥቅል

Features & Benefits

  • ከስላሳ እንጨት የተሰራ
  • ከገጠሙት በኋላ ለቤትም ሆነ ለቢሮ ማራኪ ጌጥ የሚሆን
  • አሰራሩን በግልፅ የሚያሳይ ማኑዋል ያለው
  • የልጆችን የፈጠራ ክህሎት በእጅጉ የሚጨምር
  • ልጆች ከቤተሰቦቻቸው ጋር አስደሳች ጊዜን የሚያሳልፉበት
  • የልጆችን በራስ መተማመን ከፍ የሚያደርግ
  • የልጆችን ምናባዊ አቅምን የሚያጎለብት

Product List

Wooden Puzzles in Fire Truck

መጫወቻ መኪና ከፐዝል ጋር

  • 24 Pcs ከመመሪያ ማኑዋል ጋር ያለው

1,300

Pot Kitty

በእንጨት ብሎክ የሚሰራ ቆንጅዬ የአበባ ማስቀመጫ

  • 70 Pcs ከመመሪያ ማኑዋል ጋር ያለው፣ ከተገጠመ በኋላ 12.5 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

1,800

Pot Poppy 

በእንጨት ብሎክ የሚሰራ ባለ ቡቺ ቅርጽ የአበባ ማስቀመጫ

  • 58 Pcs ከመመሪያ ማኑዋል ጋር ያለው፣ ከተገጠመ በኋላ 16.6 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

1,800

Pot Robot

በእንጨት ብሎክ የሚሰራ ባለ ሮቦት ቅርጽ የአበባ ማስቀመጫ

  • 112 Pcs ከመመሪያ ማኑዋል ጋር ያለው፣ ከተገጠመ በኋላ 18 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

2,000

The Birthday Song

በእንጨት ብሎክ የሚሰራ የልደት መዝሙር የሚዘምር ጌጥ

  • 86 Pcs ከመመሪያ ማኑዋል ጋር ያለው፣ ተገጣጥሞ ሲያልቅ 15.5 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

3,500

Fishing Ship

በእንጨት ብሎኮች የሚሰራ ጥንታዊ የአሳ አጥማጆች መርከብ 

  • 104 Pcs ከመመሪያ ማኑዋል ጋር ያለው፣ ተገጣጥሞ ሲያልቅ 19 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

1,300

Sailing Ship

በእንጨት ብሎኮች የሚሰራ ጥንታዊ የንግድ መርከብ

  • 118 Pcs ከመመሪያ ማኑዋል ጋር ያለው፣ ተገጣጥሞ ሲያልቅ 20.06 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

1,300

 Cruise Ship

በእንጨት ብሎኮች የሚሰራ ጥንታዊ የመዝናኛ መርከብ 

  • 145 Pcs ከመመሪያ ማኑዋል ጋር ያለው፣ ተገጣጥሞ ሲያልቅ 19.1 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው

1,300

Orpheus

በእንጨት ብሎኮች የሚሰራ ሙዚቀኛ ሮቦት

  • 221 Pcs ከመመሪያ ማኑዋል ጋር ያለው፣ ከተገጠመ በኋላ 18.5 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው፣ የሚሽከረከርና የራሱ መብራት ስላለው ማራኪ እይታን የሚፈጥር፣ አስደሳች ሙዚቃን ያካተተ

4,000

Marble Explorer

እንደ ፐዝል ፤ እንደ መማሪያ ፤ እንደ ጌጥ ፤ እንደ መዝናኛ - በእንጨት ብሎክ የሚሰራ 

  • 260 Pcs ከመመሪያ ማኑዋል ጋር ያለው፣ ተገጣጥሞ ሲያልቅ 25.5 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው፣ ከገጠሙት በኋላ እንደ ብይ ያለችውን ኳስ እንቅስቃሴ እያዩ የሚዝናኑበት

4,200

Anne's Bedroom

በእንጨት ብሎኮች የሚሰራ የአንን መኝታ ቤት

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 16 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው፣ መመሪያ ማኑዋል ያለው

2,800

Sweet Dream - Bedroom

በእንጨት ብሎኮች የሚሰራ ውብ መኝታ ቤት 

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 10.5 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው፣ መመሪያ ማኑዋል ያለው

1,800

Taste Life - Kitchen

በእንጨት ብሎኮች የሚሰራ ውብ ማድቤት

  • ተገጣጥሞ ሲያልቅ 9 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው፣ መመሪያ ማኑዋል ያለው

1,800

Wooden Block Furniture

በእንጨት ብሎኮች የሚሰሩ  የቤት እቃዎች

  • መመሪያ ማኑዋል ያለው፣ 35 ዓይነት የቤት ፈርኒቸሮች

1,000

ጉርድ ሾላ ሆሊሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

0989939393 |  0930323334

ይምጡ በመነሻዬ የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ! 

ጉርድ ሾላ ሆሊሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

0989939393 |  0930323334

ይምጡ በመነሻዬ የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ!