የልጆች ምቾትና ደህንነት የጠበቁ በቤት ውስጥና ከቤት ውጭ የሚያገለግሉ ምርቶች

ልጆች ደህንነታቸው ተጠብቆ፤ የጨዋታ አማራጫቸው ልቆ!

Features & Benefits

  • የልጆችን ደህንነት በጠበቀ መልኩ የተዘጋጁ
  • ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶች
  • ልጆች አስደሳች ጊዜን የሚያሳልፉበት ምርቶች
  • በቀላሉ መነቃቀልና መገጣጠም የሚችሉ
  • የልጆችን የአካል ጥንካሬ ማዳበር
  • ልጆች እንቅስቃሴ እንዲያደርጉማገዝ
  • የልጆችን በራስ መተማመ ማሳደግ
  • የተግባቦት ክህሎታቸውን የሚያጎለብት 
  • የእጅና የአይን ቅንጅታቸውን የሚያዳብር
  • ልጆችንና የወላጆችን ግንኙነት የሚያዳብር

Product List

Grouplay Set

ይህ ቀረው የማይሉት የልጆች መጫወቻ በአንድ ስፍራ

  • 2.09 በ 3.07 ሜትር ስፋት ያለው፣ በውስጡ ዥዋዥዌ፣ የመጻፊያ ቦርድ፣ ቅርጫት ኳስ ፣ ወንበር፣ መደርደሪያ ፣ ሸርተቴ፣ የሚወዛወዝ ፈረስ ፣ የተለያዩ ኳሶችና በአየር የሚሞላ የልጆች መጫወቻ ምርቶች በአንድ ላይ የያዘ፣ ምቹ ምንጣፍን ያካተተ

90,000

Grouplay Set

ልጆች የሚደዉት መጫወቻ በአንድ ስፍራ

  • 1.68 በ 2.68 ሜትር ስፋት ያለው፣ በውስጡ ዥዋዥዌ፣ የመጻፊያ ቦርድ፣ ቅርጫት ኳስ ፣ ወንበር፣ ሸርተቴ በአንድ ላይ የያዘ፣ ምቹ ምንጣፍን ያካተተ

60,000

Group Sets

ይህ ቀረው የማይሉት የልጆች መጫወቻ በአንድ ስፍራ

  • 2በ 2 ሜትር ስፋት ያለው፣ በውስጡ ዥዋዥዌ፣ የመጻፊያ ቦርድ፣ ቅርጫት ኳስ ፣ ወንበር፣ መደርደሪያ ፣ ሸርተቴ፣ የሚወዛወዝ ፈረስ ፣ የተለያዩ ኳሶችና በአየር የሚሞላ የልጆች መጫወቻን በአንድ ላይ የያዘ፣ ምቹ ምንጣፍን ያካተተ

85,000

Slide Swing with Playard

ደህንነቱ የተጠበቀ የልጆች ሸርተቴና ዥዋዥዌ

  • 1.68 በ 2.68 ሜትር ስፋት ያለው፣ በውስጡ ዥዋዥዌ፣ የመጻፊያ ቦርድ፣ ቅርጫት ኳስ ፣ ወንበር፣  ሸርተቴ፣ የመጫወቻ ፈረስ የተለያዩ ኳሶችና በአየር የሚሞላ የልጆች መጫወቻን በአንድ ላይ የያዘ፣ ምቹ ምንጣፍን ያካተተ

60,000

Playard Large Size with Swing

የልጆች ዥዋዥዌ እና መጫወቻ ስፍራ መከለያ

  • 2.09 በ 2.09 ሜትር ስፋት ያለው፣ በውስጡ ዥዋዥዌ፣ የመጻፊያ ቦርድ፣ ቅርጫት ኳስና ወንበር፣  በአንድ ላይ የያዘ፣ ምቹ ምንጣፍን ያካተተ

55,000

Swing

የልጆች ዥዋዥዌ

  • 82 በ 77 ሴ.ሜትር የሆነ,፣ ሙዚቃ የሚጫወት

20,000

Slide

የልጆች ሸርተቴ

  • 200 በ 73 ሴ.ሜትር የሆነ

20,000

Basketball

ሙዚቃ ያለው ቅርጫት ኳስ መጫወቻ

  • እስከ 150 ሴ.ሜ ቁመቱ የሚስተካከል፣ የቅርጫት ፣ የእግር ኳስ እና ጎልፍ ኳሶች ያለው፣ ሁለት የሙዚቃ ማጫወቻዎች ያሉት

8,500

Basketball

ሙዚቃ ያለው ቅርጫት ኳስ መጫወቻ

  • እስከ 68 ሴ.ሜ ቁመቱ የሚስተካከል ማራኪ ድምጾችና መብራቶች ያሉት

5,000

Basketball

ሙዚቃ ያለው ቅርጫት ኳስ መጫወቻ

  • እስከ 48 ሴ.ሜ ቁመቱ የሚስተካከል፣ ማራኪ ድምጾችና መብራቶች ያሉት፣ ሁለት የመጫወቻ ኳሶች ያሉት

3,500

Rocking Horse

በሚወዛወዘው ፈረስ ላይ ልጆች ይዝናኑ

  • ልጆች ከፈለጉ ቁጭ ብለው ወደፊትና ወደኋላ እየተወዛወዙ የሚጫወቱበት አልያም እየነዱት የሚዝናኑበት፣ የተለያዩ የልጆች መዝሙሮችን ያካተተ

9,000

ጉርድ ሾላ ሆሊሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

0989939393 |  0930323334

ይምጡ በመነሻዬ የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ!