ስለ ስነ-ፈለክ የማወቅ ፍላጎትን የሚያነሳሱ ትምህርታዊ መጫወቻዎች

አሁን ሩቅ የሆነው ቅርብ ሆኗል!!

Features & Benefits

  • የልጆችን ደህንነት በጠበቀ መልኩ የተዘጋጁ
  • ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶች
  • ልጆች አስደሳች ጊዜን የሚያሳልፉበት ምርቶች
  • ለአጠቃቀም ቀላል
  • ስለ ህዋ ያላቸውን ግንዛቤ ማዳበር
  • የማሰላሰል አቅማቸውን ማሳደግ
  • የፈጠራ ክህሎታቸውን ማጎልበት
  • የእጅና የአይን ቅንጅታቸውን ማዳበር

Product List

Space 3D Viewer

ልጆች የሶላር ስርዐትን በ3D ምስል የሚያዩበት መጫወቻ

  • 21 ምስሎችን የያዘ

1,800

Space Torch Projector

ህዋ አፈንጣቂ የእጅ ባትሪ

  • 24 ምስሎችን የያዘ

1,300

Orbiting Solar System 

የህዋ ሳይንስን በቀላሉ የሚረዱበት ተገጣጣሚ መጫወቻ

  • 59 Pcs ያሉት፣ ፕላኔቶች በፀሀይ ዙሪያ ስለሚኖራቸው እንቅስቃሴ የሚማሩበት መጫወቻ

2,000

Capsule Projector

ልጆችዎ የሶላር ስርዐትን እያዩ የሚማሩበትና የሚዝናኑበት ፕሮጀክተር

  • 24 ምስሎችን ያካተተ

2,500

Solar System Projector

ልጆችዎ የሶላር ስርዐትን እያዩ የሚማሩበትና የሚዝናኑበት ፕሮጀክተር

  • 4 የምስል ዲስኮች የያዘ፣ የፀሐይ ስርዓት እና ከ 20,000 በላይ ኮከቦች የሚያሳይ፣ እስከ 365 ሴ.ሜ ስፋት የሚያሳይ

4,800

Cosmic Jet Rocket

ልጆች በራሳቸው የሚሰሩት የሮኬት መጫወቻ

  • 42 ሴ.ሜትር ርዝማኔ ያለው ሮኬት 
  • 15 ሜትር ወደ ላይ የሚወነጨፍ

1,500

Go to the Moon

ልጆች ወደ ጨረቃ የሚሄዱበት መጫወቻ

  • 20 Pcs ያሉት
  • የተለያዩ 7 ሙከራዎችን የሚሰሩበት

1,200

Amazing Universe

ልጆች ወደ ጨረቃ የሚሄዱበት መጫወቻ

  • 36 Pcs ያሉት

1,500

ጉርድ ሾላ ሆሊሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

0989939393 |  0930323334

ይምጡ በመነሻዬ የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ!