ትምህርት ቤት በንድፈ ሀሳብ የተማሯቸውን ቤት ውስጥ በተግባር የሚለማመዱባቸው ትምህርታዊ መጫዎቻዎች

አሁን ልጆች እየተጫወቱ መማር ይችላሉ!

Features & Benefits

  • እያንዳንዱን አሰራር የሚያሳይ አጋዥ ማኑዋል ያላቸው
  • ልጆች በጋራ ሆነው ሊማሩ የሚችሉባቸው
  • ጠንካራና በፍጥነት ለመሥራት አመቺ የሆኑ ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶች
  • ልጆች ለሳይንስ ያላቸውን ግንዛቤ ማዳበር
  • ለነገሮች ትኩረት መስጠትን ማለማመድ
  • የማሰላሰል አቅም የሚጨምሩ ምርቶች
  • ቤተሰባዊ ቅርርብን የሚያዳብሩ ምርቶች
  • ችግሮችን የመፍታት ክህሎትን የሚያሳድጉ ምርቶች

Product List

Respiratory System

ልጆች ስለመተንፈሻ አካላት የሚማሩበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 21 የሚገጣጠሙ የመተንፈሻ አካላት ክፍሎችን የያዘ፣ ስለእያንዳንዱ የመተንፈሻ አካላት ክፍል የሚያስረዳ ማኑዋል ያለው

3,500

Plant Growing

ልጆች ስለዕፅዋት የሚማሩበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • አጉሊ መነፅር ፣ ቴስት ቲዩብ ፣ ማኑዋልና ሌሎች 32 የመማሪያ እቃዎች ያካተተ፣ 19 የተለያዩ ልምምዶችን የሚያከናውኑባቸው

2,000

Elton Insect & Fish Viewer

ልጆች ስለነፍሳት የሚመራመሩበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • የተለያዩ ነፍሳት መጠንን አተልቆ የሚያሳይ መመልከቻ

2,000

Easy Electric Circuit

ልጆች ስለመሠረታዊ ኤሌክትሮኒክስ የሚማሩበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 64 Pcs ያሉት፣ 15 የሰርኪዩትና 5 ሞተር ሙከራዎች ያሉት

4,000

Electricity Discovery 2.0

ልጆች ኤሌክትሪክ የተለያዩ እቃዎችን ለማንቀሳቀስ እንዴት እንደሚጠቅም የሚማሩበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 110 Pcs  ያሉት፣ 14 የተለያዩ ሞዴሎች የሚሰሩበት

4,200

Simple Machines

ልጆች ስለቀላል ማሽኖች አሰራር  የሚማሩበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 132 Pcs ያሉት፣ 26 የተለያዩ ሞዴሎች የሚያሰራ

3,000

Physics Workshop

ልጆች ስለፊዚክስ ተግባራዊነት  የሚማሩበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 306 Pcs ያሉት፣ 37 የተለያዩ ሙከራዎች የሚሰሩበት

4,800

Funny Physics

ልጆች ስለፊዚክስ የሚማሩበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 55 Pcs ያሉት፣ 17 የተለያዩ ሙከራዎች የሚሰሩበት

1,500

Introduction to Engineering

ልጆች ከኢንጅነሪንግ ጋር የሚተዋወቁበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 56 Pcs ያሉት፣ 21 የተለያዩ ሙከራዎች የሚሰሩበት

2,500

Architectural Engineering

ልጆች ከአርክቴክቸራል ኢንጂነሪንግ ጋር የሚተዋወቁበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 308 Pcs ያሉት፣ 26 የተለያዩ ሞዴሎች የሚሰሩበት

4,200

Structural Bridges and Skyscrapers

ልጆች ከስትራክቸራል ኢንጂነሪንግ ጋር የሚተዋወቁበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 323 Pcs ያሉት፣ 25 የተለያዩ ሞዴሎች የሚሰሩበት

4,100

Mechanical Engineering Robotic Arms

ልጆች ከሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ጋር የሚተዋወቁበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 204 Pcs ያሉት፣ 6 አስደማሚ የሮቦት ሞዴሎች የሚሰሩበት

5,000

Roller Coaster Engineering

ልጆች ከመንገድ ኢንጂነሪንግ ጋር የሚተዋወቁበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 305 Pcs ያሉት፣ 20 የተለያዩ ዲዛይኖች የሚሰሩበት

4,200

Kids First Coding and Robotics

ልጆች ስለመሰረታዊ ኮዲንግና ሮቦቲክስ የሚማሩበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 278 Pcs ያሉት፣ 30 የተለያዩ ሙከራዎች የሚሰሩበት፣ ለመለማመድ ምንም ዓይነት ኮምፒዩተር ይሁን ታብሌት የማያስፈልግ

8,000

Magic in Kitchen

ቤት ውስጥ ባሉ ነገሮች ተጠቅመው ስለመሰረታዊ ሳይንስ የሚማሩበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 6 Pcs ያሉት፣ የተለያዩ የሳይንስ ሙከራዎች ያካተተ

900

STEM Box - Under the Star

ልጆች ስለከዋክብት የሚማሩበት ትምህርታዊ መጫወቻ 

  • በቀላሉ ስለ ህዋ ሳይንስ መረዳት የሚያስችል

3,500

STEM Box -Animal Paradise

ልጆች ስለእንቅስቃሴ ሳይንስ የሚማሩበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • የተለያዩ እንስሳት እንቅስቃሴዎች ያካተተ

3,500

ጉርድ ሾላ ሆሊሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

0989939393 |  0930323334

ይምጡ በመነሻዬ የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ!