የልጆች አዝናኝ የሙዚቃ መለማመጃ መጫወቻዎች

ልጆችዎ ሙዚቃን እየወደዱ ይለማመዱ

Features & Benefits

  • የልጆችን ደህንነት በጠበቀ መልኩ የተዘጋጁ
  • ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶች
  • ልጆች አስደሳች ጊዜን የሚያሳልፉበት ምርቶች
  • የልጆች የእይታና የመስማት ችሎታ ማዳበር
  • የጡንቻ ጥንካሬያቸውን ማዳበር
  • የፈጠራ አቅማቸውን ማሳደግ
  • የተግባቦት ክህሎታቸውን ማጎልበት 
  • የእጅና የአይን ቅንጅታቸውን ማሳደግ

Product List

Electronic Xylophone with Game Drum

 ሙዚቃ መሳሪያዎች በአንድ ላይ ለልጅዎ

  • ሶስት ዓይነት መጫወቻ መንገዶች ያሉት
  • የተለያዩ አዝናኝ ድምፆች ያሉት

4,500

Musical Piano

የሙዚቃ መሳሪያዎች በአንድ ላይ ለልጅዎ

  • የሙዚቃና የመማሪያ  አማራጭ ያለው 10 የልጆች ተወዳጅ ሙዚቃ ያለው ማይክራፎን ያለው

4,500

My First Piano - Black

ያለኤሌክትሪክ የሚጫወት የልጆች ፒያኖ

  • 18 keys የሆነ
  • የሙዚቃ መጽሐፍ ያለው

9,000

Microphone

የልጆች ምርጥ ማይክራፎን

2,000

Rolling Lion Xylophone

የልጆች Xylophone

  • ፒያኖ ያለው

3,200

Playmat - Animal Hopscotch

ልጆች ከቁጥሮችና ከእንስሳት ጋር የሚጫወቱበት ሙዚቀኛ ምንጣፍ 

  • 138 በ 59 ሴ.ሜትር ስፋት ያለው፣ 8 የተጫኑ ሙዚቃዎች ያሉት

2,900

Playmat - Dancing Challenge

ልጆች  በቁጥሮች ላይ የሚደንሱበት ሙዚቀኛው ምንጣፍ

  • 91 በ 89 ሴ.ሜትር ስፋት ያለው፣ 5 የተጫኑ ሙዚቃዎች ያሉት፣ 5 ደረጃዎች ያሉት የዳንስ ውድድር

2,700

Playmat - Drum Kit 78 by 60

ልጆች ከበሮ የሚለማመዱበት ሙዚቀኛው ምንጣፍ

  • 78 በ 60 ሴ.ሜትር ስፋት ያለው፣ 8 የድራም መጫዎቻዎች ያሉት፣ የሚፈልጉትን ሙዚቃ በኬብል አገናኝተው የሚጫወቱበት፣ ማይክራፎን ሰክተው አብረው እየዘመሩ ሊጫወቱ የሚችሉበት

3,700

Playmat - Happy City

የደስታ ከተማ በሙዚቀኛው ምንጣፍ!

  • 95 በ 72 ሴ.ሜትር ስፋት ያለው
  • 8 የኪቦርድ ቁልፎች ያሉት

2,900

Playmat - School Orchestra

የልጆች ሙዚቃ ዓለም የሆነ ሙዚቀኛው ምንጣፍ

  • 20 በ 46 ሴ.ሜትር ስፋት ያለው፣ 6 የተለያዩ የሙዚቃ መሳሪያ ድምፆች ያሉት፣ 17 የኪቦርድ ቁልፎች ያሉት

2,900

Playmat - Rainbow Piano

ምርጥ የፒያኖ ሙዚቀኛው ምንጣፍ

  • 80 በ 35 ሴ.ሜትር ስፋት ያለው
  • 8 የኪቦርድ ቁልፎች ያሉት

2,000

ጉርድ ሾላ ሆሊሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

0989939393 |  0930323334

ይምጡ በመነሻዬ የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ!