አስደሳች ጊዜ የሚያሳልፉባቸው የግልና የጋራ ውድድር መጫወቻዎች

አእምሮ ይፈተን ጨዋታው ይድራ፤ አስደሳች ጊዜ እንጋራ

Features & Benefits

  • በግልም ሆነ በቡድን ሊጫወቱት የሚችሉባቸው
  • ለአያያዝ ምቹ ሆኖ የተዘጋጁ
  • ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶች
  • የማሰላሰል አቅም መጨመር
  • የውድድር መንፈስን ማለማመድ
  • ቤተሰባዊ ቅርርብን ማዳበር
  • ችግሮችን የመፍታት ክህሎትን ማሳደግ

Product List

3 in 1 Logical Race Game

ሶስት አይነት ጨዋታ አንድ ላይ የያዘው መወዳደሪያ ጌም ለቤተሰብዎ

  • የቁጥሮች ፣ የቀለማትና የምስል ውድድር ያካተተተ

2,200

Rubik's Race

ሩቢክሱን ማን ቀድሞ ይሰራል?

  • ከልጅ እስከ አዋቂ ሁሉም የሚዝናናበት

900

Block Tower

ሳይወድቅብኝ የትኛውን መርጬ ላውጣ?

  • እያንዳንዱ ተጫዋች ከማማው ላይ ካለው ዳይስ ጋር ተመሳሳይ የሆነ የቀለም ብሎክ ማውጣት አለበት። ግንብ እንዲወድቅ የሚያደርግ ሰው ጨዋታውን ወድቋል።

2,000

Balancing Game

የአንደኛ ደረጃ ሚዛን ጨዋታ - ቀላል የጂኦሜትሪክ ንድፍ

  • 8 ብሎኮች እና 3 ቅርጾች - ብዙ የመጫወቻ መንገዶች

600

Steady Squirrel - Brick Balancing Game

ግንቡ ፈርሶበት የሚሸነፈው ማን ነው?

  • ማጫወቻ ዳይስና የተለያዩ የ እንጨት ብሎኮች ያሉት
  • ልጆች ሚዛን ጠብቆ መደርደርን የሚለማመዱበት ምርት

1,500

Fingertip Hercules Stack Game

ልጆችዎ የእንጨት አሻንጉሊቶቹን ሰርከስ ያሰሯቸው!

  • 12 የእንጨት አሻንጉሊቶች ያሉት
  • 12 የተለያዩ ዲዛይኖችና ካርዶችንና ማኑዋልን ያካተተ

2,000

Mazel Ball - 156 Levels

በሜዝ ጨዋታ ይዝናኑ!

  • 156 መንገዶች ያሉት
  • በእጃቸው ሚዛንን መጠበቅን የሚለማመዱበት ምርት

450

Maze - Double Side Steel Ball - Space

በሜዝ ጨዋታ ይዝናኑ!

  • በሁለት በኩል የሚጫወቱበት
  • በእጃቸው ሚዛንን መጠበቅን የሚለማመዱበት ምርት

800

Fun Maze - Mini Game

አነስተኛ የካርድ ሰሌዳ ጨዋታ - በጋራ ቁጥሮች መሳል

  • 30 ካርዶችን እና 1 እርሳስን ያካተተ

550

Sudoku

የሱዶኩ ምርጥ

  • ምንም እርሳስ ወይም ወረቀት የማይፈልግ
  • 100 ጨዋታዎች ያለው መፅሀፍ

1,800

Sudoku - Jungle Animal Scene

የሱዶኩ መጀመሪያ

  • 50 pcs የጨዋታ ካርዶችን እና 16 pcs ቼዞችን ያካተተ

1,500

Sudoku - Space Scene

የሱዶኩ መጀመሪያ

  • 50 pcs የጨዋታ ካርዶችን እና 16 pcs ቼዞችን ያካተተ

1,500

Magnetic Chess and Checker Set

ማግኔቲክ የቼዝና የዳማ መጫወቻ በአንድ ላይ

3,000

Chess and Checker, 2 in 1

ማግኔቲክ የቼዝና የዳማ መጫወቻ በአንድ ላይ

2,200

Magnetic Checker Set

ማግኔቲክ የቼዝና የዳማ መጫወቻ በአንድ ላይ

1,600

17'' Magnetic Dart Board

ዳርት በቤት ውስጥ!

  • 43.2ሴ.ሜ ስፋት ያለው
  • በሁለቱም በኩል መጫወት የሚያስችል

2,300

Pinball Game

ትኩረትን ማለማመጃ

100

ጉርድ ሾላ ሆሊሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

0989939393 |  0930323334

ይምጡ በመነሻዬ የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ!