ልጆች በልዩነት የሚመርጧቸው በሪሞት የሚንቀሳቀሱ መኪናዎች

ልጆች ከቅንጡ መኪኖች ጋር እንዲተዋወቁ ያድርጉ

Features & Benefits

  • ለነገሮች ጥንቃቄ ስለማድረግና ሀላፊነት መውሰድን ማስተማር
  • እንቅስቃሴ እንዲያደርጉና ከስክሪን ውጭ ጊዜ እንዲያሳልፉ ማድረግ
  • የልጆችን ማህበራዊ ግንኙነት ማጠንከር
  • ምናባዊ አቅምንና ፈጠራን ማጎልበት
  • በራስ መተማመንን ማዳበር
  • የእጅና የአይን ቅንጅትን ማሳደግ
  • ውብና ማራኪ እይታ ያላቸው
  • በረዥም ርቀት ውስጥ መጠቀም የሚያስችሉ ሪሞቶች ያላቸው
  • አሸዋማ፣ ጠጠራማና እንደ ሳር ባሉ ቦታዎች ላይ የሚንቀሳቀሱ
  • በጣም ጠንካራና ልጆችዎ ለረዥም ጊዜ የሚጫወቱባቸው
  • ለልጆች ደህንነት ተስማሚ ተደርገው የተሰሩ ብሎኮችን የያዘ

Product List

R/C1:14 BMW X6

በዚህ BMW መኪና ልጆችዎ ይደሰቱ

  • በሰአት 8.2 km መሄድ የሚችል፣ የፊት፣ የኋላና የውስጥ መብራቶች ያሉት

5,000

1:14 BMW i4 Concept

በዚህ BMW መኪና ልጆችዎ ይደሰቱ

  • በሰአት 8.2 km መሄድ የሚችል፣ የፊት፣ የኋላና የውስጥ መብራቶች ያሉት

5,000

R/C 1:14 Mercedes-Benz AMG

በዚህ ሜርሰዴስ መኪና ልጆችዎ ይደሰቱ

  • በሰአት 8.2 km መሄድ የሚችል፣  የፊት፣ የኋላና መብራቶች ያሉት

5,500

R/C 1:14 Jeep Wrangler with Big Foot

በዚህ ባለ ግዙፍ ጎማ ጂፕ መኪና ልጆችዎ ይደሰቱ

  • 30.3 cm ርዝማኔ ያለው፣ የፊት፣ የኋላና መብራቶች ያሉት

6,000

R/C 1:24 Mercedes-Benz G63

በዚህ ሜርሰዴስ መኪና ልጆችዎ ይደሰቱ

  • በሰአት 6.4 ኪ.ሜ መጓዝ የሚችል፣ የፊት፣ የኋላና መብራቶች ያሉት

2,800

R/C 1:26 Hummer EV

በዚህ  ሀመር መኪና ልጆችዎ ይደሰቱ

  • በሰአት 6.4 ኪ.ሜ መጓዝ የሚችል፣ የፊት፣ የኋላና መብራቶች ያሉት

2,800

R/C 1:24 JEEP Wrangler JL

በዚህ ጂፕ መኪና ልጆችዎ ይደሰቱ

  • በሰአት 6.4 ኪ.ሜ መጓዝ የሚችል፣ የፊት፣ የኋላና መብራቶች ያሉት

2,800

R/C 1:24 McLaren Senna

በዚህ ቅንጡ መኪና ልጆችዎ ይደሰቱ

  • በሰአት 6.4 ኪ.ሜ መጓዝ የሚችል፣ የፊት፣ የኋላና መብራቶች ያሉት

2,800

R/C 1:24 Lamborghini Sian

በዚህ ላምባርጊኒ መኪና ልጆችዎ ይደሰቱ

  • በሰአት 6.4 ኪ.ሜ መጓዝ የሚችል፣ የፊት፣ የኋላና መብራቶች ያሉት

2,800

R/C 1:18 BMW i8

በዚህ BMW መኪና ልጆችዎ ይደሰቱ

  • በሰአት 8.2 ኪ.ሜ መጓዝ የሚችል፣ የፊት፣ የኋላና መብራቶች ያሉት

3,500

R/C 1:14 Bugatti Divo

በዚህ ቡጋቲ መኪና ልጆችዎ ይደሰቱ

  • በሰአት 8.2 km መሄድ የሚችል፣ የፊት፣ የኋላና የውስጥ መብራቶች ያሉት

5,000

R/C 1:24 Ferrari  FXX K Evo

በዚህ ፌራሪ መኪና ልጆችዎ ይደሰቱ

  • በሰአት 7.2 ኪ.ሜ መጓዝ የሚችል፣ 20.25 cm ርዝማኔ ያለው

2,800

Range Rover Evoque with Steering

በዚህ ሬንጅ ሮቨር መኪና ልጆችዎ ይደሰቱ

  • 35.7 cm ርዝማኔ ያለው፣ የፊት፣ የኋላና መብራቶች ያሉት

6,500

SUV Toyota Simulation Vehicle

በዚህ ቅንጡ መኪና ልጆችዎ ይደሰቱ

  • 32 cm ርዝማኔ ያለው

2,000

Electric Universal Stunt Car

በዚህ ላምባርጊኒ መኪና ልጆችዎ ይደሰቱ

  • 20 cm ርዝማኔ ያለው

1,300

1:10 McNamm Wheel Drift Motorcycle

በዚህ ውስጡ በሚታየው መኪና ልጆችዎ ይደሰቱ

  • 14.5 cm ርዝማኔ ያለው፣ ሁለት ሞተር ሳይክሎች

5,000

Gear School Bus

በዚህ ውስጡ በሚታየው መኪና ልጆችዎ ይደሰቱ

  • 18.5 cm ርዝማኔ ያለው

1,800

R/C Land Rover Defender Transformable Car

መኪናም ሮቦትም መሆን የሚችል ላንድ ሮቨር

  • መብራቶች ፣ ሙዚቃና የተለያዩ ድምጾች ያሉት

7,000

R/C 1:14 Mercedes Transformable

መኪናም ሮቦትም መሆን የሚችል መርሰዴስ

  • መብራቶች ፣ ሙዚቃና የተለያዩ ድምጾች ያሉት

7,000

R/C 1:14 Transformable

መኪናም ሮቦትም መሆን የሚችል መጫወቻ

  • መብራቶች ፣ ሙዚቃና የተለያዩ ድምጾች ያሉት

7,000

ጉርድ ሾላ ሆሊሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

0989939393 |  0930323334

ይምጡ በመነሻዬ የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ!