በርካታ ሞዴሎችን የሚያሰሩ

በአንድ ጥቅል ዓይነተ ብዙ ሞዴል

Features & Benefits

  • ለልጆች ደህንነት ተስማሚ ተደርገው የተሰሩ ብሎኮችን የያዘ
  • ልጆች በቀላሉ መገጣጠም እንዲችሉ በመጠን ከፍ ተደርገው የተዘጋጁ
  • ከአንድ ጊዜ በላይ ደጋግመው ሊጠቀሙበት የሚችሉት
  • ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶች
  • አስደሳች ጊዜን የሚያሳልፉበት ምርቶች
  • አሰራሩን በዝርዝር የሚያሳይ ማኑዋል ያላቸው
  • አትኩሮትንና ፅናትን ማለማመድ
  • በራስ መተማመንን ማዳበር
  • ምናባዊ አቅምንና ፈጠራን ማጎልበት
  • ዘና ማድረግ
  • የእጅና የአይን ቅንጅትን ማሳደግ

Product List

Rocket Bottle

ልጆች ሮኬት ቅርፅ ካለው ማስቀመጫ ብሎኮችን አውጥተው የተለያዩ ሞዴሎችን ይስሩ

  • 18 Pcs የሆነ

600

Egg Bottle

ልጆች እንቁላል ቅርፅ ካለው ማስቀመጫ ብሎኮችን አውጥተው የተለያዩ ሞዴሎችን ይስሩ

  • 30 Pcs የሆነ

1,000

Bag Bottle 

ልጆች ቦርሳ ቅርፅ ካለው ማስቀመጫ ብሎኮችን አውጥተው የተለያዩ ሞዴሎችን ይስሩ

  • 48 Pcs የሆነ

1,200

Bottle

ልጆች ከማስቀመጫ ብሎኮችን አውጥተው የተለያዩ ሞዴሎችን ይስሩ

  • 49 Pcs የሆነ

1,000

Ball Bottle

ልጆች ኳስ ቅርፅ ካለው ማስቀመጫ ብሎኮችን አውጥተው የተለያዩ ሞዴሎችን ይስሩ

  • 60 Pcs የሆነ

1,200

Small football

ልጆች ኳስ ቅርፅ ካለው ማስቀመጫ ብሎኮችን አውጥተው የተለያዩ ሞዴሎችን  ይስሩ 

  • 85 Pcs የሆነ

1,200

Big World Cup

ልጆች የአለም ዋንጫ ቅርፅ ካለው ማስቀመጫ ብሎኮችን አውጥተው የተለያዩ ሞዴሎችን ይስሩ 

  • 111 Pcs የሆነ

1,500

Suitcase

ልጆች ሻንጣ ቅርፅ ካለው ማስቀመጫ ብሎኮችን አውጥተው የተለያዩ ሞዴሎችን ይስሩ 

  • 111 Pcs የሆነ

1,500

Bottle

ልጆች ከማስቀመጫ ብሎኮችን አውጥተው የተለያዩ ሞዴሎችን ይስሩ 

  • 111 Pcs የሆነ

1,500

Amusment Park

ልጆች በፓርክ ውስጥ ያሉትን መዝናኛዎችን በብሎክ ይስሩ 

  • 98 Pcs የሆነ፣ 20 የተለያዩ ሞዴሎችን መስራት የሚችሉበት

4,500

Robot Factory

ልጆች የተለያዩ ሮቦቶችን በብሎክ ይስሩ

  • 53 Pcs የሆነ፣ 10 የተለያዩ ሞዴሎችን መስራት የሚችሉበት

4,500

Cars

ልጆች የተለያዩ መኪኖችን በብሎክ ይስሩ 

  • 70 Pcs የሆነ፣ 10 የተለያዩ ሞዴሎችን መስራት የሚችሉበት

4,500

Planes

ልጆች የተለያዩ አውሮፕላኖችን በብሎክ ይስሩ

  • 73 Pcs የሆነ፣ 10 የተለያዩ ሞዴሎችን መስራት የሚችሉበት

4,500

Vehicles

ልጆች የተለያዩ  ተሸከርካሪዎችን በብሎክ ይስሩ

  • 79 Pcs የሆነ፣ 45 የተለያዩ ሞዴሎችን መስራት የሚችሉበት

4,500

Tools

ልጆች የተለያዩ መገልገያ ሞዴሎችን በብሎክ ይስሩ 

  • 31 Pcs የሆነ፣ 24 የተለያዩ ሞዴሎችን መስራት የሚችሉበት

3,600

Heavy Vehicles

ልጆች የተለያዩ ኮንስትራክሽን ተሸከርካሪዎችን በብሎክ ይስሩ

  • 120 Pcs የሆነ፣ 10 የተለያዩ ሞዴሎችን መስራት የሚችሉበት

3,000

Creative World

ልጆች የተለያዩ ሞዴሎችን በብሎክ ይስሩ 

  • 888 Pcs የሆነ፣ 40 የተለያዩ ሞዴሎችን መስራት የሚችሉበት

5,500

Constrcution Block Set

ልጆች የተለያዩ ግንባታዎችን በብሎክ ይስሩ

  • 68 Pcs የሆነ፣ ሙሉ ለሙሉ ከእንጨት የተሰሩ ብሎኮችን የያዘ

4,000

Architecture Blocks

ልጆች አርክቴክቸርነትን በብሎክ ይለማመዱ

  • 250 Pcs የሆነ፣ ሙሉ ለሙሉ ከእንጨት የተሰሩ ብሎኮችን የያዘ

3,600

Wooden Block

ልጆች የተለያዩ ሞዴሎችን በብሎክ ይስሩ 

  • 300 Pcs የሆነ፣ ሙሉ ለሙሉ ከእንጨት የተሰሩ ብሎኮችን የያዘ

2,800

ጉርድ ሾላ ሆሊሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

0989939393 |  0930323334

ይምጡ በመነሻዬ የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ!