በማግኔት እየተያያዙ አስደናቂ ቅርፆችን የሚሰሩባቸው ትምህርታዊ መጫወቻዎች

ልጆች ለመገጣጠም ሳይጨነቁ፤ በፈጠራ ይምጠቁ

Features & Benefits

  • የሚያያዙት በማግኔት በመሆኑ ለመገጣጠምና ለመስራት ቀላል
  • ሽታ የሌላቸው ፤ ለአካባቢ ተስማሚ
  • ከፍተኛ ጥራት ካለው ABS የፕላስቲክ ማግኔት የተሰሩ
  • የቀለም ቅንጅቶች
  • ለመውደቅ ከፍተኛ የመቋቋም ችሎታ ያላቸው
  • ያልተገደበ ዲዛይኖች መስሪያ
  • ምናባዊ አቅምንና ፈጠራን ማጎልበት
  • የእጅና የአይን ቅንጅትን ማሳደግ
  • በራስ መተማመንን ማዳበር
  • የማሰብና ችግሮችን የመፍታት ችሎታ ማዳበር
  • የወላጅና የልጅ መስተጋብር ማሳደግ

Product List

Magnetic Tiles

ልጆች ዱላና ኳስን በማገናኘት ፈጠራዎቸውን የሚያሳድጉበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 32 Pcs ከመመሪያ ማኑዋል ጋር ያለው

2,900

Magnetic Stick and Ball - Crystal Clear

ልጆች ዱላና ኳስን በማገናኘት ፈጠራዎቸውን የሚያሳድጉበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 37 Pcs ከመመሪያ ማኑዋል ጋር ያለው

2,300

Magnetic Stick and Ball - Crystal Clear

ልጆች ዱላና ኳስን በማገናኘት ፈጠራዎቸውን የሚያሳድጉበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 66 Pcs ከመመሪያ ማኑዋል ጋር ያለው

3,300

Magnetic Stick and Ball

ልጆች ዱላና ኳስን በማገናኘት ፈጠራዎቸውን የሚያሳድጉበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 26 Pcs ከመመሪያ ማኑዋል ጋር ያለው

1,700

Magnetic Stick and Ball

ልጆች ዱላና ኳስን በማገናኘት ፈጠራዎቸውን የሚያሳድጉበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 65 Pcs ከመመሪያ ማኑዋል ጋር ያለው

3,300

Magnetic Cars 

ልጆችዎ የተለያዩ መኪኖችን በባለ ማግኔት ብሎኮች የሚሰሩበት ትምህርታዊ መጫወቻ 

  • 28 Pcs ከመመሪያ ማኑዋል ጋር ያለው

2,800

ጉርድ ሾላ ሆሊሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

0989939393 |  0930323334

ይምጡ በመነሻዬ የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ!