ልጆች ስለሰውነት አካላት በጥልቀትና በተግባር የሚለማመዱበት ትምህርታዊ መጫዎቻዎች

ልጆች ስለሰው ልጅ አወቃቀር እየተጫወቱ መማር ይችላሉ!

Features & Benefits

  • እያንዳንዱን አሰራር የሚያሳይ አጋዥ ማኑዋል ያላቸው
  • አንደኛው የአካል ክፍል ከሌላኛው ጋር የሚኖረውን ግንኙነት የሚያስረዱ
  • ልጆች በጋራ ሆነው ሊማሩ የሚችሉባቸው 
  • ጠንካራና በፍጥነት ለመሥራት አመቺ የሆኑ
  • ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶች
  • የህክምና ባለሙያ የመሆን ፍላጎት ማሳደግ
  • ለነገሮች ትኩረት መስጠትን ማለማመድ
  • የማሰላሰል አቅም የሚጨምሩ ምርቶች
  • ቤተሰባዊ ቅርርብን የሚያዳብሩ ምርቶች
  • ችግሮችን የመፍታት ክህሎትን የሚያሳድጉ ምርቶች

Product List

8 inch Half Clear Torso

ልጆች ዋና የሰውነት ክፍሎች የሚገነዘቡበት ትምህርታዊ መጫወቻ 

  • 37 የሚገጣጠሙ የሰውነት ክፍሎችን የያዘ

3,500

Brain

ልጆች ስለሰው ልጅ አንጎል አወቃቀር  የሚገነዘቡበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 32 የሚገጣጠሙ የአንጎል ክፍሎችን የያዘ

3,000

Ear

ልጆች ስለሰው ልጅ ጆሮ አወቃቀር  የሚገነዘቡበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 22 የሚገጣጠሙ የጆሮ ክፍሎችን የያዘ

3,000

Eyeball

ልጆች ስለሰው ልጅ ዐይን አወቃቀር  የሚገነዘቡበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 32 የሚገጣጠሙ የአይን ክፍሎችን የያዘ

3,000

Head

ልጆች ስለሰው ልጅ ጭንቅላት አወቃቀር  የሚገነዘቡበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 14 የሚገጣጠሙ የሰውነት ክፍሎችን የያዘ

3,500

Heart

ልጆች ስለሰው ልጅ ልብ አወቃቀር  የሚገነዘቡበት ትምህርታዊ መጫወቻ

132 Pcs ያሉት፣ 26 የተለያዩ ሞዴሎች የሚያሰራ

3,000

Kidney

ልጆች ስለሰው ልጅ ኩላሊት አወቃቀር  የሚገነዘቡበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 13 የሚገጣጠሙ የኩላሊት ክፍሎችን የያዘ

3,500

Muscle and Skeleton

ልጆች ስለሰው ልጅ ጡንቻዎች እና አጽም አወቃቀር  የሚገነዘቡበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 46 የሚገጣጠሙ የጡንቻዎች እና አጽም ክፍሎችን የያዘ

3,000

Respiratory System

ልጆች ስለሰው ልጅ መተንፈሻ አካላት አወቃቀር  የሚገነዘቡበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 21 የሚገጣጠሙ የመተንፈሻ አካላት ክፍሎችን የያዘ

3,500

Skeleton

ልጆች ስለሰው ልጅ አጽም አወቃቀር  የሚገነዘቡበት ትምህርታዊ መጫወቻ

  • 46 የሚገጣጠሙ የአጽም  ክፍሎችን የያዘ

3,000

ጉርድ ሾላ ሆሊሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

0989939393 |  0930323334

ይምጡ በመነሻዬ የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ!