ከተገጣጠሙ በኋላ የሚንቀሳቀሱ ትምህርታዊ መጫዎቻዎች

ልጆች ገጣጥመው የሰሩት ሞዴል ሲንቀሳቀስ ሲያዩ…

Features & Benefits

  • ለልጆች ደህንነት ተስማሚ ተደርገው የተሰሩ ብሎኮችን የያዘ
  • ልጆች በቀላሉ መገጣጠም እንዲችሉ በመጠን ከፍ ተደርገው የተዘጋጁ
  • ከአንድ ጊዜ በላይ ደጋግመው ሊጠቀሙበት የሚችሉት
  • ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶች
  • አስደሳች ጊዜን የሚያሳልፉበት ምርቶች
  • አሰራሩን በዝርዝር የሚያሳይ ማኑዋል ያላቸው
  • አትኩሮትንና ፅናትን ማለማመድ
  • በራስ መተማመንን ማዳበር
  • ምናባዊ አቅምንና ፈጠራን ማጎልበት
  • ዘና ማድረግ
  • የእጅና የአይን ቅንጅትን ማሳደግ

Product List

Bulldozer

ልጆች ይህን በሪሞት የሚንቀሳቀስ ቡልዶዘር በብሎክ ይስሩ

  • 491 pcs የሆነ

1,500

Robot Factory

ልጆች 8 ዓይነት የሚንቀሳቀሱ ሮቦቶችን በብሎክ ይስሩ

  • 117 pcs የሆነ

3,500

RCM Constriuction Vehicles

ልጆች 8 ዓይነት በሪሞት የሚንቀሳቀሱ የኮንስትራክሽን ተሸከርካሪዎችን በብሎክ ይስሩ

  • 227 pcs የሆነ

9,000

RCM Farm Machines

ልጆች 8 ዓይነት በሪሞት የሚንቀሳቀሱ የእርሻ ተሸከርካሪዎችን በብሎክ ይስሩ

  • 335 pcs የሆነ

9,000

Animal Machines

ልጆች 8 ዓይነት በሪሞት የሚንቀሳቀሱ እንስሳቶችን በብሎክ ይስሩ

  • 89 pcs የሆነ

4,500

Geckobot 

ልጆች 7 ዓይነት ግድግዳን ሽቅብ የሚወጡ ሮቦቶችን በብሎክ ይስሩ 

  • 89 pcs የሆነ

4,500

Space Machines

ልጆች 10 ዓይነት በሪሞት የሚንቀሳቀሱ የህዋ ማሽኖችን በብሎክ ይስሩ

  • 256 pcs የሆነ

6,500

R/C 1:18 BMW M8 GTE Building Kit

ልጆች ከገጣጠሙ በኋላ በሪሞት የሚያንቀሳቅሱት BMW መኪና

5,500

R/C 1:18 Lamborghini Sian Building Kit

ልጆች ከገጣጠሙ በኋላ በሪሞት የሚያንቀሳቅሱት Lamborghini መኪና

5,500

1:18 FXXK Building Kit

ልጆች ከገጣጠሙ በኋላ በሪሞት የሚያንቀሳቅሱት Ferrari  መኪና

5,500

Ferrari SF1000 R/C Building Kit

ልጆች ከገጣጠሙ በኋላ በሪሞት የሚያንቀሳቅሱት Ferrari መኪና

5,500

ጉርድ ሾላ ሆሊሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

0989939393 |  0930323334

ይምጡ በመነሻዬ የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ!