ልጆች ቀልጣፋ የሚሆኑባቸው ተግባር ተኮር መጫወቻዎች

በትንንሽ እጆች ትልልቅ ተግባሮች

Features & Benefits

  • የልጆችን ደህንነት በጠበቀ መልኩ የተዘጋጁ
  • ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶች
  • ልጆች አስደሳች ጊዜን የሚያሳልፉበት ምርቶች
  • በራስ መተማመን ከፍ ማድረግ
  • የፈጠራ አቅማቸውን ማሳደግ
  • የተግባቦት ክህሎታቸውን ማጎልበት 
  • የእጅና የአይን ቅንጅታቸውን ማዳበር

Product List

Play & Learn Activity Cube

6 ዓይነት ልምምዶችን በአንድ ላይ የያዘ

4,500

Activity Busy Board

መሠረታዊ ተግባራትን የሚለማመዱበት

2,500

Intelligence Activity Cube

6 ዓይነት ልምምዶችን በአንድ ላይ የያዘ

4,000

Baby Play Gym Mat

የህፃናት መተኛ እና መጫወቻ

  • መብራት ፣ ሙዚቃ ፣ ፒያኖና ሌሎች መጫወቻ ያለው፣ በቀላሉ ታጥፎ የሚቀመጥ

8,000

Baby Playing Table

የህፃናት መጫወቻ ጠረጴዛ

  • መብራት ፣ ሙዚቃ ፣ ፒያኖና ሌሎች መጫወቻ ያለው፣ ተንቀሳቃሽ የሆነ

7,000

Multifunctional Musical Mobile

በየትኛውም አልጋ ላይ የሚታሰር የልጆች አጫዋች

  • የተለያዩ ሙዚቃዎች ያሉት፣ ተንጠልጣይ አሻንጉሊቶች ያሉት

5,000

Train Set

የሚፈልጉትን የባቡር ሃዲድ ልጆች የሚገነቡበት መጫወቻ

  • 90 Pcs ያሉት፣ የዕቃ ጫኝና የሰው ማጓጓዣ መጫወቻ የያዘ

10,000

Magnetic Dress Up

በባለማግኔት ልብስ ማልበስ መለማመጃ

  • 36 Pcs ያሉት፣ ለስላሳ እንጨት የተሰራ

1,800

Origami Animals

ልጆች እንስሳትን ቅርፅ በወረቀት የሚሰሩበት

  • 10 የተለያዩ የእንስሳት ቅርፅ፣ ከአንድ ጊዜ በላይ ደጋግሞ የሚሰሩበት

600

Post stickers - Animal series

ጂኦሜትራዊ ቅርጾችን በስቲከሮች ለልጆች

  • በተለያዩ የእንስሳት ምስል ላይ ስቲከሮችን እየለጠፉ የሚጫወቱበት፣ ሲዘረጋ ከአንድ ሜትር በላይ የሚሆን፣ 400 ተለጣፊ ስቲከር ያለው

800

Post Sticket - World Map

ጂኦሜትራዊ ቅርጾችን በስቲከሮች ለልጆች

  • ስለዓለም እየተጫወቱ የሚማሩበት፣ ሲዘረጋ 93 በ 50 ሴንቲ ሜትር የሆነ፣ 1500 በላይ ስቲከር ያለው

800

Scratch card - Fairy tale - Little Red Riding

የሚወለድ ተረት ለልጆች!

  • ተረቱን ገላጭ የሆኑ 8 ባለ ምስል ካርዶች ያሉት፣ ካርዶቹ ላይ ያሉትን ምስሎች መስመሩን ተከትለው በመፋቅ የሚፈልጉበት፣ የእጅ ባትሪን በመጠቀም ምስሉን በትልቁ ማየት የሚችሉበት

700

Slime Up

ዘመናዊ ጭቃ!

  • ልጆች የተለያዩ ቅርጾችን የሚሰሩበት፣ እጅ ላይ የማይጣብቅና ቤት የማያቆሽሽ

300

3 in 1 Kitchen Hangbag

ዘመናዊ ኩሽና መጫወቻ

  • 23 የመጫወቻ እቃዎችን የያዘ

1,500

Wheat-Straw Kitchen Set - Mini

የኩሽና ውስጥ መገልገያዎችን መጫወቻ

  • 21 የመጫወቻ እቃዎችን የያዘ

1,500

Wheat-Straw Kitchen Set - Large

ዘመናዊ ኩሽና መጫወቻ

  • 30 የመጫወቻ እቃዎችን የያዘ፣ ውሃን እንደገና ጥቅም ላይ የሚያውል

4,000

Luxury Kitchen Suit

ዘመናዊ ኩሽና መጫወቻ

  • 34 የመጫወቻ እቃዎችን የያዘ፣ ውሃን እንደገና ጥቅም ላይ የሚያውል

4,000

Dresser Set

ውበት መጠበቂያ መጫወቻ

  • 36 የመጫወቻ እቃዎችን የያዘ

4,000

Baby Rattle

የልጆች ክሊ ክሊ

  • 11 ዓይነት መጫወቻ የያዘ

2,000

Penguin Park

የመኪና ውድድር እና ኳስን በመዶሻ መምታት ጨዋታ

  • ሁለት ልጆች በአንዴ የሚጫወቱበት

3,000

Roly Poly Activity Ball

ባለሙዚቃ የልጆች ኳስ

  • መብራት ያለው

1,500

Basketball Shooting Game

በእጅ ጣት የሚጫወቱት የቅርጫት ኳስ ጨዋታ

  • የሚስተካከለው ቁመት

2,000

Soft Ball with Light & Music

የልጆች ለስላሳ ኳስ

  • የሚበራ እና ሙዚቃ ያለው

1,000

Mini Spinning Top - Apple

እሽክርክሪት መጫወቻ

  • በጣት እያሽከረከቱ የሚጫወቱበት

300

ጉርድ ሾላ ሆሊሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

0989939393 |  0930323334

ይምጡ በመነሻዬ የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ!