ዐይነተ ብዙ ዲዛይኖችን ያካተቱ ተገጣጣሚ የፕላስቲክ ብሎኮች

ልጆች የሚወደዱት ብሎክ ይገጣጥሙ

Features & Benefits

  • ለልጆች ደህንነት ተስማሚ ተደርገው የተሰሩ ብሎኮችን የያዘ
  • ከአንድ ጊዜ በላይ ደጋግመው ሊጠቀሙበት የሚችሉት
  • ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶች
  • አስደሳች ጊዜን የሚያሳልፉበት ምርቶች
  • አሰራሩን በዝርዝር የሚያሳይ ማኑዋል ያላቸው
  • አትኩሮትንና ፅናትን ማለማመድ
  • በራስ መተማመንን ማዳበር
  • ምናባዊ አቅምንና ፈጠራን ማጎልበት
  • ዘና ማድረግ
  • የእጅና የአይን ቅንጅትን ማሳደግ

Product List

Senior Blocks

ከጨዋታም በላይ የሆነ

  • 19 Pcs የሆነ፣ የተለያዩ ዲዛይኖችን መስራት የሚያስችል

500

Basic Construction-Lion

ልጆች ይህን አንበሳ በብሎክ ይስሩ

  • 68 Pcs የሆነ፣ የተለያዩ ዲዛይኖችን መስራት የሚያስችል

350

Basic Construction-Tractor 

ልጆች ይህን ትራክተር በብሎክ ይስሩ

  • 64 Pcs የሆነ፣ የተለያዩ ዲዛይኖችን መስራት የሚያስችል

350

Basic Construction-Train

ልጆች ይህን ባቡር በብሎክ ይስሩ

  • 80 Pcs የሆነ፣ የተለያዩ ዲዛይኖችን መስራት የሚያስችል

350

Basic Construction-Windmill

ልጆች ይህን የንፋስ ሀይል ማመንጫ በብሎክ ይስሩ

  • 61 Pcs የሆነ፣  የተለያዩ ዲዛይኖችን መስራት የሚያስችል

350

Capsule Mini Animal Building Block

ልጆች የተለያዩ እንስሳቶችን በብሎክ ይስሩ 

  • 12 የተለያዩ ጥቅሎችን የያዘ

2,000

Aerospace-Lunar Rover

ልጆች ጨረቃ ላይ ተሽከርካሪን በብሎክ ይስሩ

  • 96 Pcs  የሆነ

400

Aerospace-Rocket

ልጆች ሮኬት በብሎክ ይስሩ

  • 76 Pcsየሆነ

400

Aerospace-Satellite

ልጆች የስፔስ ሳተላይት በብሎክ ይስሩ

  • 105 Pcs የሆነ

400

Aerospace-Space Shuttle

ልጆች መሬትንና ጨረቃን የሚያገናኘው ተሽከርካሪ በብሎክ ይስሩ

  • 103 Pcs የሆነ

400

Mini Spaceship

በሚገጣጠም ብሎክ ጉዞ ወደ ህዋ

  • 143 Pcs የሆነ

700

Super Car

ልጆች ይህን መኪና በብሎክ ይስሩ 

  • 172 Pcs የሆነ

700

The Restaurant

ልጆች የራሳቸውን ሬስቶራንት በብሎክ ይስሩ

  • 172 Pcs የሆነ

1,000

Jimmy Suzuki

ልጆች ይህን መኪና በብሎክ ይስሩ

  • 192 Pcs የሆነ

1,200

Race Car

ልጆች ይህን የውድድር መኪና በብሎክ ይስሩ

  • 280 Pcs የሆነ

1,200

Heavy Truck

ልጆች ይህን የጭነት መኪና በብሎክ ይስሩ

  • 323 Pcs የሆነ

2,000

Cyber CT-3X

ልጆች ይህን ሞተር ሳይክል በብሎክ ይስሩ

  • 451Pcs የሆነ

3,500

Marry Go Round

ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ መለማመጃ ብሎክ

  • 178 Pcs የሆነ

1,400

The Burj Khalifa Tower

ልጆች ይህን የዱባዩን ሰማይ ጠቀስ ህንፃ በብሎክ ይስሩ

  • 580 Pcs የሆነ

2,700

The Launching Base

የህዋ ላይ ምርምር በሚገጣጠም ብሎክ

  • 896 Pcs የሆነ

3,500

London Eye

ልጆች ይህን የለንደን መለያ በብሎክ ይስሩ

  • 1534 Pcs የሆነ

5,800

United Nations Headquarters

ልጆች ይህን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፅ/ቤት በብሎክ ይስሩ

  • 1597 Pcs የሆነ

6,300

The Big Ben of London

ልጆች ይህን ዝነኛውን ባለ ሰአት ህንፃ በብሎክ ይስሩ

  • 1666 Pcs የሆነ

4,800

Mona Lisa

ልጆች ይህን የሞናሊዛ ምስል በብሎክ ይስሩ

  • 3262 Pcs የሆነ

6,300

ጉርድ ሾላ ሆሊሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

0989939393 |  0930323334

ይምጡ በመነሻዬ የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ!