ልጆች ከእርሳስ አያያዝ ጀምሮ የማዳመጥ፣ የመናገር፣ የማንበብ እና የመፃፍ ችሎታቸውን በተቀናጀ መልኩ በምስል፣ በድምፅና በተግባር የሚለማመዱበት አስደናቂ ጥቅል
ማዳመጥ
መናገር
ማንበብ
መጻፍ
ከ280 በላይ ገፆች ያላቸው፤ እላያቸው ላይ እየፃፉና እያጠፉ ደጋግመው የሚጠቀሙባቸው፤ በዉሃ የማይበላሹ
ከሁለት ዓመት ጀምሮ እስከ 10 ዓመት ያሉ ልጆች የሚጠቀሙበት
መጽሐፎቹ ላይ የሚጠቀሙባቸው 12 ማርከሮች
በትልቁ ለመመልከት መጽሐፎቹን ይጫኑ!
እንደማጥኛ የሚያገለግልሉ ጥቁርና ነጭ ሠሌዳዎች
ሁለት በአንድ የሆነ ሠሌዳ
10 ጠመኔዎች ከዳስተር ጋር
20 ተጨማሪ ማርከሮች
መነሻዬ የኤሌክትሮኒክ ሰሌዳ
ሁለቱንም ዓይነት (ዲጂታልና አናሎግ) የሰዓት አቆጣጠር የሚማሩበት
መጽሐፉን እየገለጡ ማየት ይችላሉ!
በ25 ደረጃ የተከፋፈለ፤ በከፍተኛ ባለሙያዎች የተዘጋጀ፤ በምስል የተደገፈና ግልፅ የአጠቃቀም መመሪያ ያለው
የሰዓት መማሪያ