በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ
ልጆች ቁጥሮችን ከመለየት ጀምሮ መደመር፣ መቀነስ፣ ማካፈል፣ ማባዛት እና ሌሎች መሠረታዊ የሂሳብ ክህሎቶችን በተግባር የሚለማመዱበት ጥቅል
0+
መለማመጃዎችና ነጭ ስሌዳ
ተግባራዊ መለማመጃዎች
መሰረታዊ የሒሳብ ስሌቶች
+−×÷
ቁጥሮችን ማወዳደር
><=
ልጆች በእድሜያቸው ልክ የሚጠቀሙበት
ቁጥሮችን ማወቅና መለየት
ቁጥሮችን ማወዳደር እና በቅደም ተከተል ማስቀመጥ
ጂኦሜትሪ ፣
መደመርና መቀነስ
የአጠቃቀም መመሪያ
መጽሐፉን እየገለጡ ማየት ይችላሉ!
በተጨማሪም ስለአጠቃቀሙ የሚረዱበት መተግበሪያ (APPLICATION) የተሰራለት
ይህን ሁሉ በ4,000 ብር