መነሻዬ ለልጄ
ለልጄ
መነሻዬ
ልጆች እየተጫወቱ የሚማሩባቸው፤ ሳይሰለቹ የሚያጠኑባቸው፤ የማወቅ ጉጉትን የሚጨምሩና የመማር አቅምን የሚያሳድጉ
የመነሻዬ መማሪያ ምርቶች!
|
ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶች
ከሁለት ዓመት ጀምሮ ላሉ ልጆች የሚሆኑ
በአማርኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጁ
አዲሱን የትምህርት ካሪኩለም መሠረት ያደረጉ
ከፍተኛ ባለሙያዎች የተሳተፉባቸው
የወላጅና የልጅ ግንኙነትን የሚያጠናክሩ
ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶች
ከሁለት ዓመት ጀምሮ ላሉ ልጆች የሚሆኑ
በአማርኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጁ
አዲሱን የትምህርት ካሪኩለም መሠረት ያደረጉ
ከፍተኛ ባለሙያዎች የተሳተፉባቸው
የወላጅና የልጅ ግንኙነትን የሚያጠናክሩ
0
መማሪያዎች በአንድ ላይ
ልጆች ከእርሳስ አያያዝ ጀምሮ የማዳመጥ፣ የመናገር፣ የማንበብ እና የመፃፍ ችሎታቸውን በተቀናጀ መልኩ በምስል፣ በድምፅና በተግባር የሚለማመዱበት አስደናቂ ጥቅል
በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ
ልጆች ቁጥሮችን ከመለየት ጀምሮ መደመር፣ መቀነስ፣ ማካፈል፣ ማባዛት እና ሌሎች መሠረታዊ የሂሳብ ክህሎቶችን በተግባር የሚለማመዱበት ጥቅል