ከእርሳስ አያያዝ ችሎታ ጀምሮ ልጆችን ማዳመጥ፣ መናገር፣ ማንበብ እና መፃፍ ችሎታቸውን በተቀናጀ መልኩ በምስል፣ በድምፅና በተግባር የሚለማመዱበት አስደናቂ ጥቅል

ዋና ገጽ

ስለ ድርጅታችን

ምርቶቻችን

ቪዲዮዎች

የአጠቃቀም መመሪያዎች

ያግኙን

ማዳመጥ

መናገር

ማንበብ

መጻፍ

ከሁለት ዓመት ጀምሮ እስከ 10 ዓመት ላሉ ልጆች የሚጠቀሙበት

መነሻዬ ፓድ

16 

የመለማመጃ ካርዶች

🎼 

ሙዚቃ እየቀዱና እየተጫወቱ  የሚማሩባቸው ካርዶች

± 

መደመርና መቀነስ በተለያየ መንገድ የሚያስተምሩ ካርዶች

Aአ 

በሁለት ቋንቋ የቀረበ

እንደማጥኛ የሚያገለግል ነጭ ሠሌዳ

ሁለት በአንድ የሆነ ሠሌዳ

10 ጠመኔዎች ከማጽጃ ጋር

10 ተጨማሪ ማርከሮች

ከእርሳስ አያያዝ ችሎታ ጀምሮ የልጆችን የማንበብ፣ የማዳመጥ እና የመጻፍ ችሎታቸውን በተቀናጀ መልኩ በምስል፣ በድምፅና በተግባር የሚለማመዱበት

መነሻዬ የኤሌክትሮኒክ ሰሌዳ

  • ልጆች ደጋግመው የሚጽፉበት
  • የጻፉትን በቀላሉ ሙሉ በሙሉ የሚያጠፉበት
  • በተደጋጋሚ በመለማመድ ቅልብጭ ያል ጽሑፍ እንዲኖራቸው የሚያደርግ

በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ

ሁሉንም ዓይነት የሰዓት አቆጣጠር የሚማሩበት መማሪያ

ከሁለት ዓመት ጀምሮ እስከ 10 ዓመት ላሉ ልጆች የሚጠቀሙበት

የልጆችን መማር ፍላጎት የሚያነሳሱ 68 መማሪያዎችን ግልፅ ከሆነ አጠቃቀም መመሪያ ጋር የያዘ

20 ተጨማሪ ማርከሮችና ጠመኔዎችን ከዳስተር ጋር ያለው

በ25 ጀረጃ የተከፋፈለ የከፍተኛ ባለሙያዎች በምስል የተደገፈና ግልፅ የአጠቃቀም መመሪያ መፅሐፍ ያለው

ከ280 በላይ ገፆች ያላቸው እላያቸው ላይ እየፃፉ ፣ እያጠፉ ደጋግመው የሚጠቀሙባቸው እና በዉሃ የማይበላሹ 11 መፃሕፍት

መፃሕፍቱ በአዲሱ የትምህርት ካሪኩለም መሠረት የተዘጋጁ

መፃሕፍቱ ላይ ፅፈው የሚያጠፉባቸው 12 ባለቀለማት መፃፊያዎች

በድምፅ የሚያስተምር ፤ የተማሩትን በሁለት ደረጃ ጥያቄዎች የሚጠይቅ እና አስደሳች ትምህርታዊ ሙዚቃዎች ያሉት መነሻዬ ፓድ

መነሻዬ ፓዱ ላይ የሚለማመዱባቸው 8 ከፕላስቲክ የተሰሩ በሁለቱም ገፅ ላይ 16 ልምምዶች ያላቸው ካርዶች

ልጆች ሙዚቃ እየቀዱ እና እየተጫወቱ የሚዝናኑበት ካርድ ያለው

መደመር እና መቀነስ በተለያየ መንገድ የሚጠይቅ ካልኩሌተር መሳይ ካርድ ያለው

ልጆች ደጋግመው የሚፅፉበት፤ የፃፉትን በቀላሉ ሙሉ ለሙሉ የሚያጠፉበት፤ በተደጋጋሚ በመለማመድ ቅልብጭ ያለ ፅሁፍ እንዲኖራቸው የሚያደርግ መነሻዬ ኤሌክትሮኒክ ሰሌዳ ያለው

ሁለቱንም ዓይነት ሰዓት አቆጣጠርን የሚማሩበት የሰዓት መማሪያ

የወላጅና የልጅ ግንኙነትን የሚያጠናክሩ አሳታፊ ትምህርቶችና ጨዋታዎችን በውስጡ የያዘ

የልጆችን የፈጠራ ችሎታ የሚያሻሽል እና እንደማጥኛ የሚያገለግል ሁለት በአንድ የሆነ (ነጭና ጥቁር) ሰሌዳ ያካተተ

ይህን ሁሉ በ12,000 ብር

የቪዲዮ ገለጻ 

የአጠቃቀም መመሪያ 

ጉርድ ሾላ ሆሊሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

0989939393 |  0930323334

ይምጡ በመነሻዬ የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ!